በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሣሪያ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም:-
የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሣሪያ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም:-
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ያለው
- ውድድሩ ብር ከ500000/አምስት መቶ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነና የተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት::
- የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርና የቫት ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት ከጨረታ ሰነድ ጋር አብሮ መያያዝ አለበት::
- ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማግኘት ይቻላል፤
- የታክስ ክሊራንስ /የግብር መከፈልዎ የሚያሳውቅ/ ደብዳቤ ኮፒ ማቅረብ አለብዎት
- የጨረታ ሰነዱ ራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 25 በመቅረብ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ብር 300/ ሶስት መቶ ብር ብቻ/ መግዛት ይቻላል::
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 15000/ አስራ አምስት ሺህ ብር በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ/ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/ Unconditional bid bond ብቻ በመ/ቤቱ ገቢ በማድረግ ደረሰኙን ፖስታው ውስጥ አሽጎ /አያይዞ/ ማቅረብ ይኖርበታል፤
- የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒ በማድረግ በሁለት በተለያየ ፖስታ በማዘጋጀት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርበታል፤
- አሸናፊው ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ተከታታይ ቀናት የውል ማስከበሪያ ይዞ በመቅረብ ውል መውሰድ አለበት ካልቀረበ የጨረታ ማስከበሪያው 1% ለመንግስት ገቢ ይሆናል፤
- በአሸናፊው ተጫራች ላይ ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ መሙላት አይቻልም፤
- የጨረታ መዝጊያ ከተጠናቀቀ በኋላ ባቀረቡት መወዳደሪያ ሀሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታ እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፤
- አሸናፊው ማሸነፉ ተገልጾለት በአምስት ቀናት ውስጥ ውል ወስዶ ወደ ሥራ መግባት አለበት
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ ሰነዱን ራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 25 የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሰነድ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መውሰድ ይቻላል
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4:00 ታሽጎ በዚሁ ቀን 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የጨረታ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ እንዳይኖረው በጥንቃቄ መሞላት አለበት፤
- ጨረታው የሚከፈተው ቅዳሜና እሁድ ወይም መንግስት ካላንደር የሚዘጋው ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን::
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለሚያቀርቡት እቃ ገቢ ከመሆኑ በፊት ናሙና ማቅረብ አለበት
- ለበለጠ መረጃ በመሥሪያ ቤቱ የስልክ ቁጥር 0912319406 0912356697ወይም 0910977530 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል።
የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Raya Kobo Woreda Finance Office, North Wollo, seeks suppliers of stationery for woreda sector offices; samples required before delivery. Bidders need a renewed trade licence, TIN and tax clearance; VAT registration if the bid exceeds 500,000 birr.
