Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise
  • Address , Phone: 0115549781/86
  • Website
  • Deadline16 Nov 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid Securityየጨረታ ማስያዣ ለእያንዳንዱ ሎቶች ሲ.ፒ.ኦ 50,000 ብር (ከንግድ ባንክ፤ከህብረት ባንክ እና ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ብቻ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል::
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Textile, Garment & Leather , Computer Laptop And Accessories

በኢትዮጲያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል ለ2019 በጀት አመት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር ESLSE/P&T/REQ/2025/03120

በኢትዮጲያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል ለ2019 በጀት አመት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ሎት-አምስት:- የደንብ አልባሳት

ሎት-ስድስት-ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር

በዚህም መሰረት:-

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣የቫት የምስክር ወረቀት፤የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የሚያሳይ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
  2. በመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ድህረ ገፅ (web site) ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን የሚያሳይ (supplier list) የምስክር ወረቀት::
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያሳይ ስልጣን ካለው አካል የተሰጠ ማስረጃ (Valid tax clearance)::
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልቶ የሚመልሰው በድርጅቱ ድህረ- ገጽ(WWW.ESLSE.COM)ላይ በERP SYSTEM በዋና መ/ቤት ምዝገባ ካካሄዱ በኋላ ብቻ (ከዚህ) ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ) በሚሰጣቸው መለያ ቁጥር መሰረት የሚሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
  5. የጨረታው መክፈቻ እና መዝጊያ ጊዜ ሲስተሙ ላይ በሚወጣው ቀን እና ሰዓት ይሆናል::
  6. የጨረታ ማስያዣ ለእያንዳንዱ ሎቶች ሲ.ፒ.ኦ 50,000 ብር (ከንግድ ባንክ፤ከህብረት ባንክ እና ከኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ብቻ) ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በማዕከሉ የሚገባ ይሆናል::
  7. ለሁሉም ሎቶች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት በቅ/ጽ/ቤቱ ሲ.ፒ.ኦ መቅረብ ግዴታ ነው::
  8. ለደንብ አልባሳት ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ናሙዎች በቅ/ጽ/ ቤቱ ማቅረብ ግዴታ ነው::
  9. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራርያ:- በስልክ ቁጥር 0221162194 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Shipping and Logistics, Modjo Logistics Center, seeks suppliers of staff uniforms (lot 5) and desktop computers (lot 6), bid online via its ERP system. Bidders need a valid trade licence, TIN, VAT, tax clearance and federal supplier list registration.
Not stated in the notice: opening date. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender

በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የፊታ አባ/የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/ ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የስፖርት ት...

READ MORE
Development Bank of Ethiopia extends the deadline for Rack-Mountable 2KVA UPS (Lot-1), IBM TS-4300 T...

READ MORE