Tenders
228 published today
Posted in the last 7 days and still open, newest first.
Closes 15 Nov
ኅዳር 6, 2019 ዓ.ም
Source አዲስ ዘመን
Amharic
Bid security 50,000
መምሪያችን በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለመምሪያው እና በዞኑ ስር ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጥቅል ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል::
Closes 9 Nov
· 2d left
ጥቅምት 30, 2019 ዓ.ም
Source አዲስ ዘመን
Amharic
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል ዕቃ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Closes 16 Nov
ኅዳር 7, 2019 ዓ.ም
Source አዲስ ዘመን
Amharic
Bid security ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ...
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ከለቱ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር ገፈርሳ ኖኖ ቅርንጫፍ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተገለጸው በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዘ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Closes 3 Dec
ኅዳር 24, 2019 ዓ.ም
Source አዲስ ዘመን
Amharic
Bid security የመኪናውን ሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/4ኛ...
በማዕከላዊ ኢትጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የእሳት አደጋ መከላከያ መኪና የትራክተር የሎደር እና የግሬደር ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
Closes 9 Nov
· 2d left
ጥቅምት 30, 2019 ዓ.ም
Source አዲስ ዘመን
Amharic
Bid security የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ...
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደ/ወ/ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት1.በተደጋጋሚ የሚቀየሩ የቀላል መኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ሎት 2.የቀላል መኪና ተሽከርካሪ ጎማ በመደበኛ በጀት በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በራስ ሀይል የግዥ ስልት አወዳድሮ በሎት ድምር ለመግዛት ይፈልጋል::
Closes 10 Nov
· 3d left
ኅዳር 1, 2019 ዓ.ም
Source አዲስ ዘመን
Amharic
Bid security በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋ...
Lihiket Design and Supervision Corporation Tender for Production of a 30-Minute Documentary Film and Provision of 15 Specialized Professional Training Services
Closes 16 Nov
ኅዳር 7, 2019 ዓ.ም
Source አዲስ ዘመን
English
Bid security All bids must be accom...
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ስራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ጽ/ቤት ለሚሰራው የሼድ ግንባታ GC-5/ BC-5 እና ከዛ በላይ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
Closes 19 Nov
ኅዳር 10, 2019 ዓ.ም
Source አዲስ ዘመን
Amharic
Bid security የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ...
ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ማለትም፡- የቀላል ተሽከርካሪ ባትሪ፣ ጎማና ካላማዳሪ HQ Doable Packer Test With Full Accessories Double Packer Gland With NQ Size በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Closes 15 Nov
ኅዳር 6, 2019 ዓ.ም
Source አዲስ ዘመን
Amharic
Bid security የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ 2% በ...
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
Closes 3 Dec
ኅዳር 24, 2019 ዓ.ም
Source አዲስ ዘመን
Amharic
Bid security ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ...
