Tender Detail

Tender Details

  • Company በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርኘራይዝ ልማት ጽ/ቤት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline19 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 100,000 ማስያዝ የሚችሉ
  • opening dateየጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4:30 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
  • Categories Construction and Water Works , Building Construction

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ስራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ጽ/ቤት ለሚሰራው የሼድ ግንባታ GC-5/ BC-5 እና ከዛ በላይ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርኘራይዝ ልማት ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ስራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ጽ/ቤት ለሚሰራው የሼድ ግንባታ GC-5/ BC-5 እና ከዛ በላይ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል:: ስለሆነም -

  • በመስኩ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
  • የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 100,000 ማስያዝ የሚችሉ

ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500 /ሶስት መቶ ብር/ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናል ቴክኒካል ኦርጅናል ፋይናሻል እና ሁለት ቴክኒካል እና ፋይናሻል ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 20/ሃያ/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል:: የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4:30 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::

ማሳሰቢያ:- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል::

ለበለጠ መረጃ 0467710211 ይደውሉ::

በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርኘራይዝ ልማት ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Construction of a shed for the Worebe town job creation and enterprise development office, open to bidders with GC-5/BC-5 or higher. Eligible bidders need a valid trade license, tax clearance, VAT registration, supplier certificate, and bank-guaranteed bid security.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender