Tenders

228 published today

Posted in the last 7 days and still open, newest first.

በማዕከላዊ ኢትጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የእሳት አደጋ መከላከያ መኪና የትራክተር የሎደር እና የግሬደር ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

Buyer በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት

Region Central Ethiopia Region

Closes 9 Nov · 2d left ጥቅምት 30, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ...

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደ/ወ/ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት1.በተደጋጋሚ የሚቀየሩ የቀላል መኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ሎት 2.የቀላል መኪና ተሽከርካሪ ጎማ በመደበኛ በጀት በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በራስ ሀይል የግዥ ስልት አወዳድሮ በሎት ድምር ለመግዛት ይፈልጋል::

Buyer የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን

Region Amhara

Closes 10 Nov · 3d left ኅዳር 1, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋ...

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ስራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ጽ/ቤት ለሚሰራው የሼድ ግንባታ GC-5/ BC-5 እና ከዛ በላይ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

Buyer በስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርኘራይዝ ልማት ጽ/ቤት

Region Central Ethiopia Region

Closes 19 Nov ኅዳር 10, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ...

ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ማለትም፡- የቀላል ተሽከርካሪ ባትሪ፣ ጎማና ካላማዳሪ HQ Doable Packer Test With Full Accessories Double Packer Gland With NQ Size በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Buyer Lihiket Design & Supervision Corporation Bahir Dar (የልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ባህርዳር)

Region Amhara

Closes 15 Nov ኅዳር 6, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ 2% በ...

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

Buyer Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)

Region Oromia

Closes 3 Dec ኅዳር 24, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ...

Procurement of Uniforms

Buyer Ethiopian Enterprise Development

Ref EED-NCB-G-0006-2019-PUR

Closes 7 Dec ኅዳር 28, 2019 ዓ.ም Source Purchasing English