Central Ethiopia Regional State Transport & Road Development Bureau wants to hire eligible domestic contractors to construct several Slab Culverts (Special Structures) across different zones in the region.
The Transport & Road Development Bureau now invites bidders to submit sealed bids for providing the necessary Key professional staff and Machineries for the Construction of this road projects.
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለቀቤና ልዩ ወረዳ ም/ቤት ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግልጋሎት የሚውል ተገጣጣሚ መቀመጫ ወንበር በዝቅተኛ ዋጋ ከሚያቀርቡ አቅራቢዎች 230 እስከ 250 የሚደርስ ወንበሮች ከመግጠሚያ ዋጋ ጋር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ ካፒታል በጀት የተቀናጀ የመረጃ ስርዓት ለመፍጠር ሁለት አዳዲስ የሶፍትዌር ሲስተም ማለትም TMIS/Teachers Management Information System/ LMS/Leaming Management System/ ለመግዛትና ወደ ሥራ ለመግባት በመፈለጉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ሳተላይት ካምፓስ እየተገለገለበት ያለውን የጂ+2 የአስተዳደር ህንጻ ለማደስ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ሳተላይት ካምፓስ የግቢውን አጥር ግንባታ ስራ ለማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
The CER Water, Irrigation & Mines Development Bureau now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for ET-CENTRALETH-553914-GO-CW-RFB for the Procurement of Pumps.
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት ክልል፣ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች በጀታቸውን በወቅቱ ለመያዝ እንዲረዳቸው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን የተለያዩ አይነት የፖሊስ ደንብ ልብስ እና የተለያዩ አይነት የሚሊተሪ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሆሣዕና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ለሚያሰራው የጂ+2 ሞዴል የማኀበረሰብ ፋርማሲ እና ዲያግኖስቲክ ላብራቶሪ ህንጻ እንዲሁም ደረቅ መጸዳጃ ቤት ግንባታ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና የችግኝ ማፍያ ፓሊ ባግ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የማዕከላዊ ኢትጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በዩኒሴፍ በጀት የተፋጠነ የትምህርት ቤት ዝግጁነት በሃዲይሳ ቋንቋ የተዘጋጁትን የመማሪያ ማስተማሪያ መጻሕፍት ህትመትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ስር ያሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የስልጤ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሰጥ የመደበኛ ገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቁሳቁስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The CER Water, Irrigation & Mines Development bureau now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for ET-CENTRALETH-544106-GO-CW-RFB for the Procurement of One Portable skid mounted air Compressor with all accessories.
Hosanna College of Health Sciences /HCHS/, invites all eligible Bidders to participate in the tender for the Supply, Installation, configuration, commissioning, Testing and Training of VDI.
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ኤፍ ኤምና ቴሌቪዥን ጣቢያ የቴሌቪዥን ስቲዲዮ ግንባታ እና ለስልጤ ዞን አስተዳደር እንግዳ ማረፊያ የመፀደጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያየ አይነት ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
The Central Ethiopia Regional State Bureau of Agriculture wants to hire a qualified local contractor to build two agricultural nursery sites under a development program funded by the International Fund for Agricultural Development (IFAD).