Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Jun 2026, 11:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security600,000.00
  • opening date2026-06-03 14:00:00
  • Categories Machinery , Vehicle tire

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያየ አይነት ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር PPPDS/NCB/008/2018

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያየ አይነት ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

No

 

Description

 

1

 

Tires for vehicles:

Different types of Tires for Vehicles such as Passenger Diagonal and Radial Tire, Light vehicle /4WD/ Diagonal and Radial Tire and machinery tires.

 

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፦

1.     በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

2.     ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ

3.     በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ

4.     የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት/Tin Number/ ያላቸው

5.     ግብር ስለመክፈላቸው ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸው የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት

6.     ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፍቃዱን በማቅረብ ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ሆሳዕና በሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የግዥና ዋጋ ጥናት ዳይሬክቶሬት በመቅረብ የማይመለስ 500.00 /አምስት መቶ/ ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

7.     ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት አየር ላይ ይውላል።

8.     ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሀሳባቸውን ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው 15ኛ ቀን ከቀኑ 5፡30 ሰዓት ድረስ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የግዥና ዋጋ ጥናት ዳይሬክቶሬት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

9.     ጨረታው አየር ላይ መቆያው ጊዜ ባበቃበት ቀን 5፡30 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8.00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

10.  ጨረታው በጋዜጣ የሚውልበት የመጨረሻ ቀን በዓል፣ቅዳሜ ወይም እሁድ የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።

11.  ተጫራቾች 600,000.00 /ስድስት መቶ ሺህ ብር / የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው።

12.  ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፡ 0910928986 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት

/ሆሳዕና/

Save Tender