Tender Detail

Tender Details

  • Company Siltie Development Association (የስልጤ ልማት ማህበር)
  • Address ከረሜላ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305 እና ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ስልማ ዋና ጽ/ቤት : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112782974
  • Websitehttps://silma.org.et/
  • Deadline08 Jun 2026, 2:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid Security1% (ፐርሰንት)
  • opening date2026-06-08 15:00:00
  • Categories Printed Advertising Materials , Printing And Publishing

የስልጤ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሰጥ የመደበኛ ገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡

Siltie Development Association (የስልጤ ልማት ማህበር)


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የስልጤ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሰጥ የመደበኛ ገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ በግልጽ የጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

1.     ለ2018 በጀት ዓመት የሚያገለግል የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የቫት ተመዝጋቢነት ሰርቲፊኬት

2.     የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. 1% (ፐርሰንት) ማቅረብ አለባቸው

3.     በጨረታው ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ስልማ አ/አ/ ቅ/ጽ/ቤት ከረሜላ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305 እና ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ስልማ ዋና ጽ/ቤት በመቅረብ በአካል መግዛት ይችላሉ

4.     ጨረታው የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን 8፡30 ሳጥኑ ታሽጎ 9፡00 ይከፈታል። 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡

5.     የጨረታ ሰነዱን 01 ኦርጂናል እና 1 ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

6.     ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

7.     ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0112782974/0112772176/046-771-1293/291/231/199 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ፡፡

 

የስልጤ ልማት ማህበር

Save Tender