በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/የመ/ደ/ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች /የንግድ ዘርፎች (የሚገኙ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፈውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለቡልጋ ከተማ አስተዳደር የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የውሃ ታንከር ግንባታ ለማሠራት የሚፈልግ በመሆኑ በዘርፉ የተሠማሩና በደረጃ 5 /አምስት/ እና በላይ የሆኑ ህጋዊ ተቋራጭ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
The Amhara Media corporation /AMECO/ here by invites interested bids from eligible bidders for the Supply of FM radio studio system.
በአፈ/ከሣሾች እነ ህጻን ሳሙኤል ነጋሽ (9ሰዎች) እና በአፈ/ተከሣሽ ንጉሴ ገ/ጻዲቅ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር-ጉዳይ የሟች ደበበ ገ/ጻዲቅ ንብረት የሆነው ቤትና ቦታ በሰላድንጋይ ከተማ 01 ቀበሌ ጻድቃኔ ጎጥ ከምስራቅ ዘበነ ንጋቱ ፣ በምዕራብ ሸዋበረ ፣ ከሰሜን ግዛው ወንድምሁን እና ከደቡብ መንገድ አዋሣኝ የሚገኘው 250 ካ/ሜትር ቦታ ላይ ያረፈውን ቤት በዜሮ መነሻ ዋጋ ቤቱ በሚገኝበት ቦታ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6፡30 ሰዓት በጨረታ እንዲሽጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡
The ORDA Ethiopia invites eligible bidders for the supply and deliver of goods mentioned above
አማራ መንገድ ሥራዎች ድርጅት Canon 5D ካሜራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
The Amhara Region Industry Parks Development Corporation invites bids for the supply of assorted vehicles listed here under
የላሊበላ የጥናት፤ የዲዛይን ቁጥጥር ስራ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለ2017 ዓ.ም (እ.ኤ.አ 2025) በጀት ዓመት የተለያዩ መሳሪያዎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ በማውጣት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራ ስልጠና ቢሮ የመካነ ሰላም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አጠቃላይ ለኮሌጁ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ነገሮችን በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በሸዋሮቢት ከተማ የይፋት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ በምስ/ጎጃም ዞን በአዋባል ወረዳ ሎማሜ ቁጥር አንድ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል በት/ቤቱ ግቢ ያለውን ባህርዛፍና ጥድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የሰ/ሰ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥ/ን/አስ/ር ቡድን በ2017 በጀት አመት በወረዳው ካሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ከአ/ሎት የተመለሱ የተለያዩ አይነት እና መጠን ያላቸው ንብረቶችን ማለትም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሌሎች እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን ለመሸጥ ስለፈለገ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአብክመ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የሀርቡ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሀርቡ ከተማ በ2017 በጀት አመት ለከተማው አገልግሎት የሚውል የመንገድ ዳር መብራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለ4ቱም ፑል መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ሎት 2 ፈርኒቸር እንዲሁም ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል።
የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለኔትወርክ ኢንስታሌሽን የሚያስፈልጉ ኤሌክትሮኒክስ እና መኪና ቅባት ዘይቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች አገልግሎት የሚዉል ኦክስጅን ሲሊንደር አስሞልቶ ለማምጣት የጭነት የመኪና ኪራይ ባህር ዳር ደርሶ መልስ ጭኖ ለማምጣት እና መድሀኒት ከጎንደር ወደ መተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለማምጣት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
በአብክመ በአዊ/ብሔ/አስ/ገ//ዋና መምሪያ የፋ/ለ/ወ/ገ/ጽ/ቤት የፋግታ ለኮማ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በእንደውሃ ቀበሌ የጉደር መስኖ ውሃ ግድብ የካናል ማራዘም ስራ አገልግሎት የሚውል ሎት 1. ሲሚንቶና ሌሎች ቁሳቁሶች፣ ሎት 2. አሽዋ ፣ ድንዳይና ጠጠር እና ሎት 3. ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ በውሃ ነክ ስራዎች የተሰማሩ ተቋራጮችን ለሙያ አገልግሎት ብቻ ተቋራቾችን ና አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ በመለየት ከአሸናፊው ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል::
ሜዴክስ ዲያግኖስቲክስ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስር ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድርጅት አንዱ የሆነው የንጋት ኮርፖሬት አካል ሲሆን ፤በክልሉ የሚገኘውን የጤና አገልግሎት ጥራት ማሻሻል ተቀዳሚ ተግባሩ ነው። ይህን መሠረት በማድረግ መድሀኒት ከውጭ ለማስገባት ባወጣው ኢምፖርት ፈቃድ ቁጥር 13132/MEMDICER/2024 መሰረት ከሀገር ውስጥ የመድሃኒት እና የላቦራቶሪ ግብአት አምራች ድርጅቶች /ፋብሪካዎች/ ጋር ለ2017 ዓ/ም በጀት አመት ለ1 አመት የሚቆይ ውል ይዞ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
በአብክመ የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚዉል የህትመት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡