Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ የመ/ደ/ሆስፒታል
  • Address ሰሜን ሸዋ : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0222230592
  • Website
  • Deadline04 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Health Care, Medical Industry Materials And Machinery

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/የመ/ደ/ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች /የንግድ ዘርፎች (የሚገኙ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፈውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ የመ/ደ/ሆስፒታል


 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 002/2017

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/የመ/ደ/ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች /የንግድ ዘርፎች (የሚገኙ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፈውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት፤

ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የመድሃኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት በ2017 በጀት አመት ግዥ አቅርቦት፣ የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር (የላብራቶሪ ወንበር)፣ የህክምና እቃዎች እና መለዋወጫ አቅርቦት

ስለዚህ ማንኛውም ተወዳዳሪ በዘመኑ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ ቲን ነምበርና ከ200,000 ሺህ ብር በላይ ለሆኑ ጨረታዎች የቫት ሰርተፊኬት የምስክር ወረቀት ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ/የመ/ደ/ሆስፒታል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነድ ሣጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የመጫረቻ ዋጋቸውን 1% እንደተጫራቹ ምርጫ በጥሬ ገንዘብ ለግ/ፋ/ን/አ/ደ/ስ/ሂደት በመከፈል ወይም በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንከ በተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሲ.ፒ.ኦ (C.P.O) ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡ ለመድሃኒት ግዥው የጨረታ ማስከበሪያ 30,000 ብር ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡

* መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

* የበለጠ ማስረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0222230592 ደውለው ይጠይቁ::

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ የመ/ደ/ሆስፒታል

 

Save Tender