በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ሎት 2 ፈርኒቸር እንዲሁም ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል።
በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች አገልግሎት የሚዉል ኦክስጅን ሲሊንደር አስሞልቶ ለማምጣት የጭነት የመኪና ኪራይ ባህር ዳር ደርሶ መልስ ጭኖ ለማምጣት እና መድሀኒት ከጎንደር ወደ መተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለማምጣት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።