በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በያዝነው በ2019 የበጀት ዓመት በSEGORP በጀት ለግብርና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሎት አንድ የልማት መሳሪያ ግዥ ሎት ሁለት የሶላር ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።