Tender Detail

Tender Details

  • Company በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline17 Nov 2026, 3:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid SecurityThe bid security amount varies by lot.
  • opening dateከቀኑ 9:30 ሕጋዊ ተጫራቾች /ወኪሎቻቸው/ በተገኙበት ይከፈታል።
  • Categories Hand Tools And Workshop Equipment , Solar And Photovoltaic , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በያዝነው በ2019 የበጀት ዓመት በSEGORP በጀት ለግብርና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሎት አንድ የልማት መሳሪያ ግዥ ሎት ሁለት የሶላር ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር:- SEGORP 01/2019

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በያዝነው በ2019 የበጀት ዓመት በSEGORP በጀት ለግብርና ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሎት አንድ የልማት መሳሪያ ግዥ ሎት ሁለት የሶላር ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

  1. በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው።
  3. የታደሰ የንግድ ምዝገባ ወረቀት ያላቸው።
  4. ከታክስ ባለሥልጣን/ገቢዎች ጽ/ቤት የተሰጠ ወቅታዊ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።
  5. ግዥ ከ500,000/አምስት መቶ ሺህ/ ብር በላይ ከሆነ ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  6. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ ከ1-5 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  7. የሚገዙ ዕቃዎች ዓይነት እና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።
  8. ተጫራቾች ለልማት መሳሪያ የጨረታ ማስከበሪያ 17000/አስራ ሰባት ሺህ ብር/ እና ከዛ በላይ ለሶላር የጨረታ ማስከበሪያ ደግሞ /10,000/ አስር ሺህ ብር እና ከዛ በላይ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በጽ/ቤቱ መ/ሂ/ ማስያዝ የሚችል እና አሸናፊ ከሆኑ በኋላ ከጠቅላላ ዋጋው 10% የውል ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በጽ/ቤቱ መ/ሂ/ ማስያዝ የሚችል።
  9. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ውል የሚወስደው በበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት እና ፍትህ ጽ/ቤት ይሆናል ወይም በገንዘብ ጽ/ቤት ብቻ ይሆናል። ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በአሉት አስር ተከታታይ ቀናት በበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የማይመለስ 300/ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ 11:30 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ትችላላችሁ።
  10. የጨረታ ሳጥኑን ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው ቀን 9:00 ታሽጎ ከቀኑ 9:30 ሕጋዊ ተጫራቾች /ወኪሎቻቸው/ በተገኙበት ይከፈታል። የጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት እና የሚታሸግበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ/ካላንደር ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን 9:00 ታሽጎ ከቀኑ 9:30 ሰዓት ሕጋዊ ተጫራቾች /ወኪሎቻቸው/ በተገኙበት የጨረታ ሣጥኑ ታሽጎ ይከፈታል።
  11. የጨረታ አሸናፊው በየዳ ወረዳ ድል-ይብዛ ከተማ ግብርና ጽ/ቤት ንብረት መጋዘን ማቅረብ የሚችል።
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  13. የጨረታ ሰነዱን በተሰጠው ዝርዝር መሰረት ስርዝ ድልዝ በሌለው መሙላት የሚችል እና ጠቅላላ ዋጋ እና ጠቅላላ ድምር ያልተቀመጠ ተወዳዳሪ ከውድድሩ ውጭ ይሆናል።
  14. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 20 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በተጫራቾች መመሪያ ወይም በስልክ ቁጥር 0918352228 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።

በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን

✨ messages.ai_summary
Beyeda Woreda Finance Office, North Gondar Zone, Amhara, buys under the SEGORP budget for the agriculture office: development tools (Lot 1) and solar equipment (Lot 2), by open tender. Bidders need a renewed trade licence in the sector, TIN, trade registration and tax clearance.
Save Tender