ቡራዩ ልማት ኃላ/የተ/የግል ድርጅት በስሩ ለሚገኙት ሁለት ፋብሪካዎች ነባሩን ድርጅታዊ መዋቅርና የደመወዝ ስኬል በመመርመር ፋብሪካዎቹ አሁን የደረሱበትን የእድገት ደረጃ ያማከለ አዲስ ድርጅታዊ መዋቅር፣ የሰው ሀይል ፍላጐት እና የደመወዝ ጥናት አዘጋጅቶ የሚያቀርብ ልምድ ያለው ብቁ አማካሪ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ ማስጠናት ይፈልጋል፡፡