Tender Detail

Tender Details

  • Company Burayu Development PLC
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline06 Nov 2026, 5:00 PM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Consultancy Service

ቡራዩ ልማት ኃላ/የተ/የግል ድርጅት በስሩ ለሚገኙት ሁለት ፋብሪካዎች ነባሩን ድርጅታዊ መዋቅርና የደመወዝ ስኬል በመመርመር ፋብሪካዎቹ አሁን የደረሱበትን የእድገት ደረጃ ያማከለ አዲስ ድርጅታዊ መዋቅር፣ የሰው ሀይል ፍላጐት እና የደመወዝ ጥናት አዘጋጅቶ የሚያቀርብ ልምድ ያለው ብቁ አማካሪ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ ማስጠናት ይፈልጋል፡፡

Burayu Development PLC


  ቡራዩ ልማት ኃ.የተ.የግ.ማህበር

Burayu Development PLC

ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ

Burayu Packaging & Printing  Industry

የጨረታ ቁጥር፡- GM/001/2019

ቀን፡- 11/02/2019

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ቡራዩ ልማት ኃላ/የተ/የግል ድርጅት በስሩ ለሚገኙት ሁለት ፋብሪካዎች ነባሩን ድርጅታዊ መዋቅርና የደመወዝ ስኬል በመመርመር ፋብሪካዎቹ አሁን የደረሱበትን የእድገት ደረጃ ያማከለ አዲስ ድርጅታዊ መዋቅር፣ የሰው ሀይል ፍላጐት እና የደመወዝ ጥናት አዘጋጅቶ የሚያቀርብ ልምድ ያለው ብቁ አማካሪ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ ማስጠናት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር በሙያው ብቁ ልምድና ፍላጐት ያላቸው ድርጅቶች/ተቋሞች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናቶች አዲስ አበባ ካሳንቺስ ከባንቢስ ሱፐር ማርኬት ወረድ ብሎ በሚገኘው ዝቋላ ኮምፕሌክስ ህንፃ ምድር ላይ በሚኘው ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ ሽያጭ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል በጨረታው መሣተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር

Save Tender