የአዲስ ዘመን ፋና አካታች የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር ከአልማ ጋር በመተባበር በአካባቢ ግልፅ ጨረታ ለዶሮ እርባታ ሥራ የሚያስፈልጉ እንቁላል ጣይ ዶሮዎች፣ የዶሮ መኖ፣ መጠጫ፣ መመገቢያና ፀረ-ተህዋሲያን አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።