Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ ዘመን ፋና አካታች የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር
  • Address አማራ፣ ኢትዮጲያ, Phone: 0965857245
  • Website
  • Deadline09 Oct 2026, 3:00 PM
  • magazineበኩር
  • Bid Document Price200.00 (ሁለትመቶ ብር)
  • Bid Securityከጠቅላላ የጨረታ ዋጋ 1% (CPO ወይም Unconditional Bank Guarantee)
  • opening dateበዚያው ቀን 10፡00 (የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ቀን 3፡00)
  • Categories Poultry, Bee And Animal Husbandry , Animals , Animal Feed And Supply , Veterinary Equipment And Supplies

የአዲስ ዘመን ፋና አካታች የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር ከአልማ ጋር በመተባበር በአካባቢ ግልፅ ጨረታ ለዶሮ እርባታ ሥራ የሚያስፈልጉ እንቁላል ጣይ ዶሮዎች፣ የዶሮ መኖ፣ መጠጫ፣ መመገቢያና ፀረ-ተህዋሲያን አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።

የአዲስ ዘመን ፋና አካታች የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር


የአካባቢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ ዘመን ፋና አካታች የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር ከአልማ ጋር በመተባበር በወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ ፕሮጀክት ለሚተገበረው የዶሮ እርባታ ሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን በአካባቢ ግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የሚገዙ ዕቃዎች፡-

ተ.ቁ የዕቃው ስም መጠን/ዝርዝር ብዛት
1 የ45 ቀን እንቁላል ጣይ ዶሮ ቦቫንስ ብራውን፣ ጤናማና የክትባት ማረጋገጫ ያለው 21,075 ዶሮ
2 የዶሮ መኖ 45 ቀን ዕድሜ ላላቸው ዶሮዎች የሚሆን Grower/Developer 220 ኩንታል
3 የዶሮ መጠጫ 6 ሊትር የመያዝ አቅም ያለው 440 ቁጥር
4 የዶሮ መመገቢያ 6 ኪ.ግ መኖ መያዝ አቅም ያለው 440 ቁጥር
5 ፎርማሊን የዶሮ ቤት ማጽዳት /መከላከያ 110 ሊትር
6 Virkon ፀረ-ተህዋሲያን 110 ሊትር

የተጫራቾች መስፈርት፡-

  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ ቲን ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
  • አስፈላጊውን የግብር ቫት ማስረጃ የሚያቀርቡ፣ በጨረታ ሰነዱ የተጠየቁትን ሌሎች ማስረጃዎች የሚያቀርቡ፡፡
  • የጨረታ ሰነድ መግዣ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) የማይመለስ ክፍያ በመክፈል ከፋና አካታች ቢሮ፣ አዲስ ዘመን ከተማ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች ከጠቅላላ የጨረታ ዋጋቸው አንድ በመቶ የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security) በሲፒኦ ወይም Unconditional Bank Guarantee ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይቆያል፡፡
  • የመጨረሻ ማቅረቢያ በ10ኛው የሥራ ቀን 9፡00 ይሆናል፡፡
  • የጨረታ መክፈቻ ቀን በዚያው ቀን 10፡00 የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ቀን 3፡00 ላይ ይከፈታል፡፡
  • አሸናፊው ከተለየ በኋላ 50 ቀን የማቅረቢያ ጊዜ ይሰጠዋል፡፡
  • የመክፈቻ ቦታ፡ ፋና አካታች ቢሮ፣ አዲስ ዘመን ከተማ ነው፡፡
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • የጨረታ ሰነድ ማቅረቢያ ቦታ አዲስ ዘመን ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጀ ፋና አካታች ህብረት ሥራ ማህበር፣ ጽ/ቤት (ቢሮ) ማግኘት ይችላሉ፡፡
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 65 85 72 45 /09 92 38 70 82 /09 18 45 44 69 ደውለው መረጃ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡- የእያንዳንዱ ዕቃ ዝርዝር ቴክኒካዊ መስፈርት በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡

የአዲስ ዘመን ፋና አካታች የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር

✨ messages.ai_summary
Addis Zemen Fana Akatach Savings and Credit Cooperative, with Alma, seeks to buy poultry items for a youth job-creation poultry project via local open tender: 21,075 Bovans Brown 45-day layer chickens, 220 quintals grower feed, 440 drinkers, 440 feeders, 110 L formalin, 110 L Virkon. Bidders need renewed license, TIN, tax and VAT proof.
Save Tender