በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለአስተዳደር ጽ/ቤት አንድ ማዕከል አገልግሎት ግዥ (መሶብ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ የመንግስት መ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ የመኪናና የሞተር ሳይከል ጎማዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እና ጄኔሬተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።