በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለአስተዳደር ጽ/ቤት አንድ ማዕከል አገልግሎት ግዥ (መሶብ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሊሙ ኮሳ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ት/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለአስተዳደር ጽ/ቤት አንድ ማዕከል አገልግሎት ግዥ (መሶብ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ነጋዴዎች እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
- የአንድ ማዕከል አገልግሎት (መሶብ) በመስራት ልምድ ያለውና የዘመኑን ግብር(2018) የከፈሉ
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ አይነት የጨረታ መስከበሪያ ብር200,000(ሁለት መቶ ሺ) በተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ አለባቸው፡፡
- የአንድ ማዕከል አገልግሎት (መሶብ) የሰራበትን ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው ሠነዱን የማይመለስ 1000((አንድ ሺ) ብር በመክፈል ሊሙ ኮሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 9 መግዛት ይችላሉ፡፡
- በጨረታ ሠነዱ ላይ የሚጫረቱበትን የመወዳደሪያ ዋጋ የአንዱን ነጠላ ዋጋ በመጥቀስ በታሸገ ኤንቨሎፕ ላይ ኦርጅናል እና ኮፒ ሁለት በተለያየ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የቀረበ እቃ ጥራቱን ያልጠበቀ ከሆነ አሸናፊው በራሱ ወጪ የመመለስ ወይም የመቀየር ግዴታ አለበት፡፡
- ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT/TOT ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
- መ/ቤቱ ካቀረበው ሰነድ ውጪ ሌላ ሰነድ አሻሽሎ ወይም ለውጦ ማቅረብ አይችልም፡፡
- ሕጋዊ የሆነ ካሽ ሪጅስተር በአግባቡ የሚጠቀሙ መረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው፡፡
- አንዱ ተጫራች በሌላኛው ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃ ሙሉ በሙሉ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ ለሽያጭ ይቆያል፡፡
- ጨረታው ከዘ/1/2019 ጀምሮ እስከ 29/01/2019 ከፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በ29/01/2019 ከቀኑ 6:30 ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8:30 የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ተሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ሲመለስ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የግዢውን አጠቃላይ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) የውል ስምምነት ሲፈረም ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
የሊሙ ኮሳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Limu Kosa Woreda Finance Office seeks eligible suppliers to provide one center service (mesob) for the administration office via open tender. Bidders must have prior experience, be VAT/TOT registered, use a legal cash register, and submit original and copy documents in sealed envelopes.
