በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ከግንባታ የተረፉ ቁርጥራጭ የብላክ ቴንትድ ላስትራ መስታወት፣ በገላን ጉራ የመኖሪያ ቤት ግንባታ የሚገኝ የአጠና እንጨት ባሉበት ሁኔታ እንዲሁም በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ውስጥ የሚገኝ ያገለገለ የፕላስቲክ የታሸገ ማጣበቂያ ኮላ እና ልዩ ልዩ ህትመት ሰነዶች መልሶ ለሚጠቀሙ (Re-cycle) ድርጅቶች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት ለሠራተኞች መዝናኛ ክበብ የምግብና ተያያዥ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል ይዞ ማስሰራት ይፈልጋል።
በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል በኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት C.R.D.A አጠገብ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከርድርጅት ከታች የተገለፁትን Ready mix concrete ዓይነቶች በቀረበው ዋጋ መሰረት ለመስራት ፍቃደኛ የሆኑ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና እቃዎች የሌቭሊንግ መሳሪያ ከነሙሉ አከሰሰሪውና የኤሌክትሪክእና ኤሌክትሮኒከስ ተያያዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡