በውሀ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ዋና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋናው መ/ቤት የኮርፖሬሽኑን ሥራ ለማፋጠን ለተለያዩ ለፕሮጀከቶች አገልግሎት የሚሆን የተለያዩ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች የኪራይ የአገልግሎት ግዥ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ዋና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለሚገነባቸው የተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ ፖምፖች፣ ጀነሬተሮች እና ተያያዥ እቃዎች ኮርፖሬሽኑ ባያያዘው ዝርዝር መግለጫ /specification/ መሰረት በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ህጋዊ የሆኑ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡