የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተዘረዘሩትን የምግብ እሀል ምርቶች በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ከልል መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ሊያሰራ ላቀደው የቦና ዙሪያ ወረዳ የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበርያና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በአውሮፓ ህብረት ያልተማከለ አደጋ ስጋት ቅነሳ ፕሮጀክት በተገኘ ድጋፍ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በአውሮፓ ህብረት ያልተማከለ አደጋ ስጋት ቅነሳ ፕሮጄክት በተገኘ ድጋፍ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።