የመሀል ግንፍሌ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ ጫማ፣ አላቂ የቢሮና የትምህርት እቃዎች፣ ከለር ፕሪንተር፣ ቴሌቪዥን፣ ጠረጴዛዎች፣ ወንበሮች እና ሌሎች ተዛማጅ እቃዎችን መግዛት እና የሠራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት ማሰፋት ይፈልጋል
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአራዳ ክ/ከተማ የመሀል ግንፍሌ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የደንብ ልብስ ካኪ ፖሊስተር 6,000 የአገር ውስጥ፣ የስፖርት ቱታ እና ሸራ ጫማ የሴት፣ የሱፍ ካፖርት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች እና አቅርቦቶች፣ ፕሪንተር፣ኮምፒውተር፣ ቴሌቭዥን የውሃ ማጣሪያ ማሽን፣ ኤልሼፕ ጠረጴዛ የቢሮ እስታንዳር፣ የስብሰባ ጠረጴዛ፣ ጠረጴዛ፣ የመምህራን ሎከር፣ የብረት የኮት መስቀያ ኮት አንገር የእንጨት፣ ኋይት ቦርድ እና ተዛማጅ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት ማሰፋት ይፈልጋል፡፡