የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለኤጀንሲው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች ሎት፡-አላቂ ዕቃዎች፣ሎት 2፡-ግማሽ ሊትር ውሃ እና ሎት 3፡-ቋሚ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒከስ እና ሌሎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡