Tender Detail

Tender Details


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለኤጀንሲው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች ሎት፡-አላቂ ዕቃዎች፣ሎት 2፡-ግማሽ ሊትር ውሃ እና ሎት 3፡-ቋሚ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒከስ እና ሌሎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ


የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት ለኤጀንሲው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች ሎት፡-አላቂ ዕቃዎች፣ሎት 2፡-ግማሽ ሊትር ውሃ እና ሎት 3፡-ቋሚ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒከስ እና ሌሎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ተጫራቾች፡-

1. የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡ በኢፌዴሪ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደርኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡበት ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው፡፡

2. የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር /በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ፒያሳ ከጣይቱ ሆቴል ጀርባ ዋስትና የንግድ ማዕከል 6ኛ ፎቅ ከፋይናንስ ዳይሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ህጋዊ ሥልጣን ያለውን አካል ፊርማ በማኖር በስም በታሸገ ማህተም ያረፈበት ኤንቨሎኘ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ10ኛው የሥራ ቀን 11፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ዋስትና የንግድ ማዕከል 5ኛ ፎቅ የግዥ፣ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፡፡ ነገርግን ᎓᎓ ኛው ቀን በዓል ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይየሚከፈት ይሆናል፡፡

5. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ 2% Unconditional Bank Guarantee ወይም CPO ማስያዝ አለባቸው፡፡እያንዳንዱ ተወዳዳሪ የቴከኒከና የፋይናንስ ሰነድ አንድ ኦርጂናል እና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡

6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0115336497

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ

Save Tender