የላሊበላ ከተማ አስ/ር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት፣ የጽዳት፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አልባሳት፣ የስፖርት፣ የመኪና መለዋወጫና የህንፃ መሳሪያዎች ግዥ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የላሊበላ ከተማ አስ/ር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ በተፈቀደ የሥራ ማስኬጃና ካፒታል በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተለያየ ዓይነት የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የስፖርት እቃዎች፣ የቀላል መኪና ጎማና የቀላል መኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት በጥቅል አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል።