የጀነሬተሮች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና ኤሌክትሮኒክስ ግዥ (3 ሎቶች) - በከፋ ዞን ደካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/በካፋ ዞን ደካ ከ/አ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከተማ አስ/ር ውስጥ ባሉት መንገዶች ዳር መብራት አገ/ት የሚውል የመንገድ ዳር ፓውዛ ቁሳቁስ ወይንም ኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ ዕቃዎችን ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/በካፋ ዞን ደካ ከ/አ/ር ፋ/ኢ/ል ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡