Tender Detail

Tender Details

  • Company በካፋ ዞን ደካ ከተማ አ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address በካፋ ዞን ደካ : ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: ...........
  • Website
  • Deadline30 Oct 2026, 9:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceየማይመለስ 300 ብር
  • Bid Securityለእያንዳንዱ ሎት 20,000 ብር (CPO)
  • opening dateበእለቱ 4፡00
  • Categories Generators , Stationery Materials , Electronics Materials

የጀነሬተሮች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና ኤሌክትሮኒክስ ግዥ (3 ሎቶች) - በከፋ ዞን ደካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት

በካፋ ዞን ደካ ከተማ አ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


የመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በከፋ ዞን ደካ ከ/አ/ር/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት ለመ/ቤቶች አገ/ት የሚሰጥ ጀነሬተር ፤ ጽህፈት መሳሪያ እና ኤሌክትሮኒክስ ግዢ ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

  • በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የጨረታ አይነቶች በየሎቱ እንደሚከተለው ይሆናል ፡፡

    ሎት - 1 የተለያዩ ጀነሬተሮች
    ሎት - 2 የጽፈት መሳሪያዎች
    ሎት- 3 ኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ እቃዎች ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በየሎቱ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡

  • ዘመኑን ግብር በመክፈል የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እና ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  • ህጋዊ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  • ከሚያገኘው ገቢ 3 ፐርሰንት በ100 ገቢ ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ ስለዚህ ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱት መረጃዎች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 300 ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ21 ቀናት ደካ ከተማ አር/ገቢዎች /ቅ/ጽ/ቤት የቢ/ዎች ቁጥር 01 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ተጨራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡
  • ስለሆነም CPO ሎት አንድ 20,000 ብር ሎት ሁለት 20,000 ብር ሎት ሶስት 20,000 ብር ከጨረታው ቴክኒካል ዶክመንት ጋር በማዘጋጀት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋናውን እና ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ የድርጅቱን ስም ማህተም እና ስልክ ቁጥር በመጻፍ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ ለ21 ቀናት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ በደካ ከተማ አስ/ር/ፋይናን / ጽ/ቤት የቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ በዚህ የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዢ ስራ ክፍል በ22ኛ ቀን 3፡00 በጠዋቱ ታሽጎ በእለቱ 4፡00 ላይ ይከፈታል ፡፡ ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም ፡፡
  • ተጨራቹ አሸናፍመሆኑን ሲረጋገጥ ወዲያውኑ ውል ገብቶ እቃዎቹን በራሱ ወጪ እስከ ደካ ከተማ አር/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አቅርቦ ያስረክባል፡፡
  • ጨረታው የሚዘጋበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን በሰንበት ወይም በበዓል ቀን ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ተላልፎ ጨረታው ይከፈታል ፡፡
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁጥር -- 09 34 73 26 92 / 09 17 76 10 72 ይደውሉ

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/በከፋ ዞን ደካ ከ/አ/ር/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of generators, stationery, and electronics in three lots for the Deka Town Administration Finance and Economic Development Office in Kafa Zone. Open to legal suppliers with a valid trade license, TIN, and VAT registration, who can provide a supplier certificate and agree to pay 3% of earnings.
Save Tender