በአብከመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሰንቡቴ ከተማ ከአዲስ አበባ በደሴ ከተማ መስመር በ265 ኪ/ሜ ላይ የምትገኝ ሲሆን፣የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የሚገኙ ያገለገሉ እቃዎችን ማለትም የግብርና መገልገያ መሳሪያዎች ታይሌጀር፣ ፔዳልፖምፕ፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንረተሮች፣ፎቶ ኮፒ ማሽኖች ፣ የተለያዩ ኤሌከትሮኒከሶች እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልዕ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡