የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ገላን ጤና ጣቢያ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ቧንቧና ኤሌክትሪክ፣ ጽዳት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት እና የህክምና መሳሪያዎች ግዥ
አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የገላን ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎችን ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡