የጽሕፈት፣ የዩፒቪሲ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳትና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ - በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሱሉልታ ቅርንጫፍ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሱሉልታ ዋና ቅርንጫፍ በ2018 የበጀት ዓመት የፅህፈት እቃዎች (እስቴሽነሪ)፣ የጽዳት እቃዎች እና የቧንቧ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።