የተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ ህትመት፣ ጽዳት እና የተለያዩ የሙያ ማሰልጠኛ ግብዓቶች ግዥ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ የተፈሪ መኮንን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡