የተለያየ መጠን ያላቸው የአርማታ ብረቶች ግዥ - የኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን
የኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በስሩ ለሚገኙ ማረሚያ ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት ለጥገና እና ለታራሚዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው የዓርማታ ብረቶች በግልፅ ጨረታ አውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡