በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡- በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት (TIN Number) እና አቅራቢነት ኦን ላይን የተመዘገበና የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
በመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የቢሾፍቱ ሞተር ቬህክልስ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ በኢንዱስትሪው ውስጥ ያለ 32 (ሰላሳ ሁለት) ስማርት ኤሌክትሪክ ፖል መብራቶችን ከነ ሙሉ አከሰሰሪው ለማሰራት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
ኢትዮጵያ መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ /መኢኢግ/ ሃይብሪድ ተሽከርካሪ መግዛት ይፈልጋል
መከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ (መኢኢግ) ኤሌክትሪካል ተሽከርካሪ ግዢ፣ የጭነት ትራንስፖርት፣ የፎርክ ሊፍት እና የክሬን ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ይፈልጋል
የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንደስትሪ ግሩፕ /መኢኢግ/ ፕሪንተር፣ ኮፒ ማሽን፣ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ላፕቶፕ ኮምፒውተር ፋክስ ማሽን፣ መታውቂያ ፕሪንተር፣ ፔይሮል ፕሪንተር እና የቢሮ እቃዎች ጥገና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መፈጸም ይፈልጋል።
መከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንደስትሪ ግሩፕ የኤሌክትሪካል ተሽከርካሪ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
በመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የቢሾፍቱ ሞተር ቬሂክልስ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የኢንዱስትሪውን ዋና ቢሮ ህንፃ እድሳት ስራ ለማሰራት በስራ ዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።