በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም ለ2019 በጀት ዓመት በመንግሥት ከሚበጀትልን መደበኛ በጀት ላይ ለተቋሙ የሚያገለግሉ በተለያዩ ሰባት ዓይነት ሎቶች የተገለጹትን ዝርዝር ለአንድ ዓመት የሚቆይ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም በ2018 በጀት ዓመት በመንግሥት ከተበጀተልን መደበኛ በጀት ላይ ለተቋሙ የሚያገለግል በተለያዩ በአምስት ዓይነት ሎቶች የተገለጹትን ዝርዝር በአንድ ዓመት የሚቆይ ከዚህ በታች በሎት 1 /አንድ/ - አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችና ዕቃዎች፣ በሎት 2 ሁለት) - የጽዳት ዕቃዎች፣ በሎት 3 /ሦስት/ - የደንብ ልብስ፣ በሎት 4 /አራት/ - የቢሮ ፈርኒቸሮችን፣ በሎት 5 /አምስት/ - የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በተዘረዘሩት መሠረት በሃገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በቤንች ሽኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም ለ2018 በጀት ዓመት በመንግሥት ከሚበጀትልን መደበኛ በጀት ላይ ለህግ ታራሚዎች ምግብ አግልግሎት ሎት1 /የህግ ታራሚዎች ምግብ እህል እና ሎት/2 ምግብ ማብሰያ ማገዶ እንጨት ለአንድ ዓመት የሚቆይ ከዚህ በታች በሎት1 እና ሎት2 በየሎቱ በተዘረዘሩት መሰረት በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡