በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሳይንስና ቴከኖሎጂ ኤጀንሲ 2017 በጀት ዓመት ግዥ ለመፈጸም ኤሌክትሮኒክስ ዓይነት፡- ፎቶ ኮፒ ማሽን ብዛት 10 ሲሆኑ የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመስኩ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።