Tender Detail

Tender Details

  • Company Sidaama National Regional State Science And Technology Agency (SSTA) (በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ)
  • Address Hawassa, Sidaama, Ethiopia, Phone: 0462121109
  • Websitehttps://ssta.gov.et/
  • Deadline15 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-15 00:00:00
  • Categories Printer And Photocopy Machine

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሳይንስና ቴከኖሎጂ ኤጀንሲ 2017 በጀት ዓመት ግዥ ለመፈጸም ኤሌክትሮኒክስ ዓይነት፡- ፎቶ ኮፒ ማሽን ብዛት 10 ሲሆኑ የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመስኩ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Sidaama National Regional State Science And Technology Agency (SSTA) (በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ)


 

 ዳግም የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 

የጨረታ ቁጥር 02/2017

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሳይንስና ቴከኖሎጂ ኤጀንሲ 2017 በጀት ዓመት ግዥ ለመፈጸም ኤሌክትሮኒክስ ዓይነት፡- ፎቶ ኮፒ ማሽን ብዛት 10 ሲሆኑ የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመስኩ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ከተጫራቾች የሚጠበቀው፣

  1. ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሰ ንግድ መስክ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

  2. ማንኛውም ተጫራች የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN/ ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ምዝገባ ሰርተፍኬትና የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 ፣ /ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ/ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሳይንስና ቴከኖሎጅ ኤጀንሲ ስም የተዘጋጀ የባንክ CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ ማስረጃ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር መሆን አለመሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡

  6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩት ለእያንዳንዱ ጨረታ ኤሌክትሮኒክስ ቴክኒካል ኦርጂናልና ኮፒ እንድሁም  ፋይናንሻል ኦርጂናልና ኮፒ /በአራት ፖስታ/ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ከጠዋት 2፡30 እስከ 1፡30 ድረስ  በግዢ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ ለዚሁ ጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

  7. ተጫራቾች ለሚወዳደሩ ዕቃዎች አሸናፊ ከተረጋገጠ ናሙና በማቅረብ አለባቸው፡፡

  8. ጨረታው በ15ኛው ቀን ከሰዓት በ11፡30 ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሳይንስና ቴክኖሎጅ ኤጀንሲ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ቀኑ በበዓል ወይም በእሁድ ምክንያት ዝግ ከሆነ በቀጣይ በተመሳሳይ የሥራ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡

  9. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ አሸናፊ ተለይቶ እስከሚገለጽ ድረስ ጨረታ ከተከፈተበት ዕለት አንስቶ ለ60 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡

  10. የጨረታው አሸናፊ እንደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ለተሸናፊዎች ወዲያውኑ ይመለሳል፡፡

  11. የጨረታ አሸናፊው በተጫራቾች መመሪያ በተጠቀሰው መሰረት የጨረታ አሸናፊነቱ በፅሑፍ እንደተገለጸ የውል ማስከበሪያ ዋስትና ያሸነፉትን ጠቅላላ ዋጋ 10% CPO ወይም ባንክ ጋራንቲ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ይህ ባይፈፀም በጨረታ አሸናፊነቱ መሰረት ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡

  12. ኤጀንሲ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

አድራሻችን፡- ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ እስቴዲየም ፊት ለፊት ለተጨማሪ መረጃ

ስልክ ቁጥር፡- 0462121109/0462218160/

ሳቴኤ

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ

  

Save Tender