በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ፋይናንስ ጽ/ቤት 01/2019 ለ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ ቋሚ እቃ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ትራንስፖርት፣ ህትመት፣ መጽሐፍ፣ መስተንግዶ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የጓሮ አትክልት ዘር እና የጉልበት አገልግሎት (10 ሎቶች) አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
በንፋስ ስልከ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቋሚ እቃ ግዥ እና የቢሮ ፓርቲሽን ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል