የአዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መኖ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዳማ ከተማ አስተዳደር፣ አዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ (AIG) ለልዩ ልዩ የንግድ አገልግሎቶች የሚውል የገበያ ማዕከል ውስጥ ያሉ ሱቆችን በኦዳ ወረዳ በቀድሞው አዳማ ከተማ መናሓሪያ አልምቶ ለኪራይ አዘጋጅቷል።
በአዳማ ከተማ አስተዳደር፣ አዳማ ኢንቬስትመንት ግሩፕ (AIG) ለልዩ ልዩ የንግድ አገልግሎቶች የሚውል የገበያ ማዕከል ማለትም፣ ለዘመናዊና ባህላዊ አልባሳት መሸጫ ፣ ለጌጣጌጥ ፣ ለቤት እቃዎች ፣ ለኤሌክትሮኒክስ ፤ ለስጦታ እቃዎች፣ ለኮስሞቲክስ፣ ለህፃናት አልባሳት፣ ለህፃናት መጫወቻዎች ፣ ለሞባይል ቤቶች፣ ለስፖርት ዕቃዎች፣ ለውበት ሳሎን፣ ለካፌ አገልግሎት (Food-court)፣ ወዘተ. ከ 90 በላይ ብዛት ያላቸውን ሱቆች በኦዳ ወረዳ በቀድሞው አዳማ ከተማ ናሓሪያ አልምቶ ለኪራይ አዘጋጅቷል።
አዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ህጋዊ እውቅና ካላቸው ድርጅቶች ከታች የተዘረዘሩ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡