Tender Detail

Tender Details

  • Company አዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ (AlG)
  • Address ቴሌ ጋራዥ ፊት ለፊት ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910241457
  • Website
  • Deadline11 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Animals , Animal Feed And Supply

አዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ህጋዊ እውቅና ካላቸው ድርጅቶች ከታች የተዘረዘሩ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

አዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ (AlG)


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር AIG/AGRO/002/2017

 

አዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ህጋዊ እውቅና ካላቸው ድርጅቶች ከታች የተዘረዘሩ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የኖራ ድንጋይ
  • ላይሲን
  • ጨው
  • ፍሩሽኪሎ
  • ሜቲዮኒን
  • የሱፍ አበባ ኬክ
  • ፕሪሚክስ ኮንሰንትሬት
  • በሙቀት የተጨመቀ
  • የኑግ ፍጉሎ ኬክ 2.5%
  • የተፈጨ አጥንት
  • የአኩሪ አተር ኬክ
  • በቆሎ (ደረጃ 1,2,3)
  • የባቄላ እንቅጥቃጭ
  • ዳካልሲየም ፎስፌት
  • ፍሩሽካ
  1. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ከአዳማ ከተማ፣ ከአዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ቢሮ፣ ቴሌ ጋራዥ ፊት ለፊት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ TIN እና VAT ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው መዝጊያ ቀን በፊት ማለትም በየካቲት 4/2017 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  4. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ በሁለት የተለያዩ ፖስታዎች መዘጋጀት አለባቸው። (ቴክኒካል ኦሪጅናል እና ቅጂ) (ፋይናንሻል ኦሪጅናል እና ቅጂ)
  5. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በየካቲት 4/2017 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት በአዳማ የኢንቨስትመንት ግሩፕ ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  6. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ብር 50,000 cpo መልክ ወይም በባንክ ዋስትና በታሸገ ኤንቨሎፕ በተናጠል ያቅርቡ፡፡
  7. ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ቀን በኋላ የሚመጣው ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሁሉ ውድቅ ይሆናል፡፡
  8. ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ

 

Save Tender