ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. ለ2026/27፣ 2027/28 እና 2028/29 የበጀት ዓመታት የተቋሙን የሒሳብ መዛግብትና የፋይናንስ ሪፖርቶች ኦዲት የሚያደርግ ብቁ የውጭ ኦዲት ተቋም በጨረታ ለመምረጥ ይፈልጋል::
ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፍቃድ በመውሰድ በአዲስ አበባ ፣ በኦሮሚያ እንዲሁም በሲዳማ ክልል ቅርንጫፎችን በመክፈት የፋይናንስ አገልግሎት ለህብረተሰቡ በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ሲሆን አክሲዮን ማህበሩ እ.ኤ.አ 2024/25 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት የሚያደርጉ የኦዲት ተቋማቶችን በጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል::