Tender Detail

Tender Details

  • Company Debo Micro finance Institution S.C (ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ)
  • Address ቦሌ ቲኬ ሕንጻ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 111 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116721518
  • Website
  • Deadline03 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፍቃድ በመውሰድ በአዲስ አበባ ፣ በኦሮሚያ እንዲሁም በሲዳማ ክልል ቅርንጫፎችን በመክፈት የፋይናንስ አገልግሎት ለህብረተሰቡ በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ሲሆን አክሲዮን ማህበሩ እ.ኤ.አ 2024/25 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት የሚያደርጉ የኦዲት ተቋማቶችን በጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል::

Debo Micro finance Institution S.C (ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ)


 

ደቦ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. – Kefta       ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ

        Debo Micro finance Institution S.C

 

      የውጪ ኦዲተር የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፍቃድ በመውሰድ በአዲስ አበባ ፣ በኦሮሚያ እንዲሁም በሲዳማ ክልል ቅርንጫፎችን በመክፈት የፋይናንስ አገልግሎት ለህብረተሰቡ በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ሲሆን አክሲዮን ማህበሩ እ.ኤ.አ 2024/25 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት የሚያደርጉ የኦዲት ተቋማቶችን በጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል:: በመሆኑም በጨረታው ላይ የሚሳተፉ የኦዲት ተቋማት የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል::

መስፈርቶቹ ፡

  1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የቫት ምዝገባና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል፣
  2. የዘመኑን ግብር መክፈሉን የሚያረጋግጥ ወረቀት ወይም ደብደቤ የሚያቀርብ፣
  3. በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ የሙያ ብቃት ፊቃድ ያለው እና የምዝገባ ፊቃድ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣
  4. አዲሱን የብሔራዊ ባንክ መመሪያ /Directive No. MFI/37/2024/ መስፈርት የሚያሟላ፤
  5. የኦዲት ስራ አስኪያጁ ቢያንስ የሦስት አመት የሥራ ልምድ በተለይ የፋይናንሻል ተቋማት ኦዲት በማድረግ ልምድ ያለው
  6. የኦዲት አባላት የIFRS ስልጠና መውሰዳቸውን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ እና ይህን አለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት የተከተለ ሂሳብ ኦዲት ያደረገ፣
  7. ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ አዲት ቦርድ በኦዲት ተቋሙም ሆነ የኦዲት አባላቱ ላይዥ ምንም አይነት የዲስፕልን ጉድለት የተወሰደ እርምጃ አለመኖሩን የሚያረጋግጥ ማስረጃ የሚያቀርብ፣
  8. "Curriculum vitae of the proposed audit team members" ማቅረብ የሚችል ናቸው::

ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዋናው መስሪያ ቤታችን አዲስ አበባ ቦሌ ቲኬ ሕንጻ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 111 በሥራ ሰዓት በአካል በመቅረብ "Technical and Financial Proposal" ከአስፈላጊ ሰነዶች ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን TOR በተጠቀሰው ቀናት ዋናው ቢሮ በመቅረብ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::

ማሳሰቢያ

  • የሚቀርበው የጨረታ ዋጋ እ.አ.አ. ከ2024/25 ጀምሮ እስከ 2026/27 ያለው የሶስቱንም አመት ያካተተ መሆን ይኖርበታል ።
  • አክሲዮን ማህበሩ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ።
  • ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡ 0116721518/19 መደወል ይችላሉ ።

 

Save Tender