መባዕ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ቀልጣፋ የብድርና የቁጠባ አገልግሎት ለመስጠት በቅርብ ጊዜ የፋይናንስ ዘርፉን የተቀላቀለ ተቋም ሲሆን፣ፍላጎት ያላቸውን የፐብሊክ ኦዲት ድርጅቶች ከ2019 በጀት ዓመት ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት ዓመታት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል::
MEBA MICROFINANCE INSTITUTION S.C (መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)
መባዕ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ
በድጋሚ የወጣ የፐብሊክ ኦዲተር የሥራ ጨረታ
መባዕ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ቀልጣፋ የብድርና የቁጠባ አገልግሎት ለመስጠት በቅርብ ጊዜ የፋይናንስ ዘርፉን የተቀላቀለ ተቋም ሲሆን፣ፍላጎት ያላቸውን የፐብሊክ ኦዲት ድርጅቶች ከ2019 በጀት ዓመት ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት ዓመታት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል:: በመሆኑም በጨረታው ላይ የሚሳተፉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል::
- በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ የፐብሊክ ኦዲተር ፍቃድ የተሰጣቸው ተቋማት ብቻ፣
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የቫት ምዝገባና የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣
- በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ የታደሰ የምዝገባ ፈቃድ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል ተቋም፣
- በሥራው ላይ በተለይም የአነስተኛ የፋይናንስ ተቋማት ኦዲት በማድረግ በቂ ልምድ ያለው፣
- የአለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት የተከተለ ሂሳብ ኦዲት ያደረገና ልምድ ማቅረብ የሚችል፣
- አዲሱ የብሔራዊ ባንክ መመሪያ /DIRECTIVE NO.MFI/37/2024/ መስፈርትን የሚያሟላ የኦዲት ተቋም፣
- የሚቀርበው የጨረታ ዋጋ ከ2019-2021 ዓ.ም ድረስ ያለው የሶስቱንም ዓመት ያካተተ መሆን ይኖርበታል::
- መባዕ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በዋናው መስሪያ ቤታችን አራትኪሎ ንብ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር FF-101 በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ የሚሰሩበትን ዝርዝር ማብራሪያውንና ዋጋ (Technical and Financial Proposal) ከአስፈላጊ ሰነዶች ጋር በማያያዝ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን TOR እና የጨረታ ሰነድ በተጠቀሱ ቀናት ዋናው ቢሮ በመቅረብ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::
መባዕ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አክስዮን ማኅበር የዳይሬክተሮች ቦርድ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 251-928-010-203 ወይም 251-929-010-203
✨ messages.ai_summary
Meba Microfinance Institution S.C. seeks licensed public audit firms to audit its accounts for three consecutive fiscal years starting from 2019 E.C. Eligible bidders must hold a valid public auditor license from the Ethiopian Accounting and Auditing Board, renewed business license, VAT and TIN certificates, and experience auditing microfinance institutions per IFRS and National Bank Directive No. MFI/37/2024.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
