በደ/ም ኢት/ህ/ክ/መ/ም ኦሞ ዞን የመኤ/ጎልድያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል 1.
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በም ኦሞ ዞን የመኤኒት ጎልዲያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡