Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግሥት በም/ኦሞ ዞን የመኤኒት ጎልዲያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address በም/ኦሞ ዞን ፡ ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0923039528
  • Website
  • Deadline13 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityሲፒኦ 10000 ብር
  • opening dateበ22ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 3፡30
  • Categories Furniture And Furnishing , Office Supplies And Services , Ict Equipment'S And Its Accessories

በደ/ም ኢት/ህ/ክ/መ/ም ኦሞ ዞን የመኤ/ጎልድያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል 1.

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግሥት በም/ኦሞ ዞን የመኤኒት ጎልዲያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም ኢት/ህ/ክ/መ/ም ኦሞ ዞን የመኤ/ጎልድያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል 1. የጽህፈት መሳሪያ 2. ለስብሳባ አደራሽ የሚሆን ወንበር 3. ኮምፕዩተር እና ላፕቶፕ 4 ዲድጅታል ካሜራ 5 ካማ ትልቁ ጄኔሬተር 6 ሞንታርቦ ከነ ሚክሰር በሀገር ወስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት

  1. የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለው (ያለት
  2. የግብር ከፋይነት የምስከር ወረቀት ያለው /ያለት
  3. የቫት ተመዝገቢነት የምስክር ወረቀት ያለው ያለት
  4. የአቅረቢነት የምስከር ወረቀት ያለው/ያሉት
  5. ለእያንደንዱ ጨረታ አይነት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ 10000 ብር በባንከ የተረገገጠ ማቅረብ የሚችል ።
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከመኤ/ጎልድያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በመውሰድ ከላይ በተለያዩ ፖስታ በዝርዝር ከቀረቡ ማስረጃዎች ጋር በማያያዝ ቴከኒካሉን እና ፋይናንሻሉን በተለያዩ ፖስታ በማሸግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከተይ 21 ቀናት አየር ላይ ውሎ በዛው ቀን ከቀኑ 8፤00 ላይ ታሽጎ በ22ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 3፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል። ነገር ግን እለቱ በዓል ወይም የዕረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሠዓት የሚከፈት ይሆናል።

ማሳሳቢያ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ 0948950250 / 0945660129 / 0910529915 ይደውሉ፡፡

በደ/ም ኢት/ህ/ክ/መ/ም ኦሞ ዞን የመሴ ጎልድያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Supply of stationery, conference chairs, computers and laptops, digital cameras, a large generator, and a projector with mixer for sector offices. Open to bidders with renewed business license, tax registration, VAT registration, and supplier certificate. Partial or full cancellation rights reserved.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender

Procurement of Office Equipment

READ MORE
በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከር...

READ MORE