1408 Tenders Found
-
- እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎች ሆቴል ፊት ለፊት የቂርቆስ ክ/ከ/አስ/ አዲሱ ህንፃ 9ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
-
- ወይን አምባ የወረዳችን ከተማ ከደ/ወሎ ዞን ምዕራብ አቅጣጫ በ103 ኪሜ ላይ ትገኛለች በደቡብ ወሎ ዞን የለገሂዳ ወረዳ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀን
-
- ገላን : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ህዳር 03 ቀን 2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ድረስ
-
- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀናት
-
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ መጋላ 2ኛ ደ/ት/ቤት/ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 03 ሰላም ፍሬ ጤና ጣቢያ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት
-
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
- ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ድረስ
-
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ10 ተከታታይ ቀናት
-
- ደሴ ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 07/03/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ
-
- ሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 11/16/2025
-
- በሰሜን ሸዋ ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 08/03/ 2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡30 ሰዓት ድረስ
-
በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍርድ ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- በሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋሮቢት ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ኅዳር 5 ቀን 2018 ዓ/ም ዘወትር በስራ ሰዓት እንዲሁም ኅዳር 6 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ ጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ብቻ
-
- በደ/ወሎ ዞን የወግዲ ወረዳ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ለእቃ ግዥ ለ15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን እስከ ጧቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ እና ለግንባታ ደግሞ ለ21 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ22ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ
-
- ሰሜን ወሎ ዞን : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት
-
- ደቡብ ወሎ ዞን በለጋምቦ ወረዳ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ድረስ
-
- ኮ/ቀራኒዮ ከተማ ወረዳ 06 የሚገኘው የክፍለ ከተማው ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301/ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 11/10/2025
-
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የቀወት ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሰሜን ሸዋ ዞን ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 11/15/2025
-
- ደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ21/2/2018 ዓ.ም እስከ 5/3/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ
-
- ደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን እስከ 16ኛው ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ
-
የ404ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
- አሶሳ ከተማ : ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ህዳር 05 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ
-
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ነገሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፣
- ነቀምት ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ህዳር 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡45 ድረስ
