Oromia Construction Corporation (OCC) interested bidders are invited to participate for the supply and fix of the works mentioned above on the basis of the following conditions.
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት አዶላ እና ቦሬ ዲስትሪከቶች እና ሀረርጌ ቅ/ጽ/ቤት ጋራ ሙለታ ዲስትሪከት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ያገለገሉ የስብሰባ ወንበሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተለያዩ ተቋማት ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ ሎት 1- የቢሮ እቃዎች (Office Equipment)፣ ሎት 2- የመኪና ግዥ (Coaster electric midi- Bus) እና ሎት 3- የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች (Office Furniture & Fittings) በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሚከተለውን እቃዎችና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያሥፈልጉን የሥልጠና ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የቦርቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል 1. የጽሕፈት መሣሪያ በጥቅል ለመግዛትና 2. በአዳራሽ ውስጥ ለመቀመጥ የሚሆን ወንበር ደረጃውን የጠበቀ ሲቀመጥ የሚከፈት ሲነሣ በራሱ የሚዘጋ ተጣጣፊ ወንበር ግዥ ለመፈፀም ማቅረብ ከሚችሉ ሕጋዊ ነጋዴዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአየር አምባ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ን/አስ/የስራ ሂደት በጨረታ ቁጥር አየ/አ/2ኛ/ደረጃ ት/ቤት 01/2018 መሰረት የ2018 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር የሚውሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብ ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን የመርሀቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የፅህፈት መሳሪያ፣ የመኪና እቃ፣ የእንስሳት የፈውስ መድሀኒትና መገልገያ እና በአልማ በጀት የተማሪዎች መቀመጫ ወንበር (ኮንባይንዲግ ዴስክ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የማዕ/ጎን/ዞን ገንዘብ መምሪያ ለማዕ/ጎን/ዞን ግብርና መምሪያ ግቢ ውስጥ ያሉ ባህር ዛፎች እና የተለያዩ ዛፎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
አግሪ ሰርቪስ ኢትዮጵያ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና ሌሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አ/ማኅበር ከስሩ የተዘረዘሩት ያገለገሉ ንቃይ እቃዎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የካፋ ሆን ፋይናንስና መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል።
የነቀምቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም ትምህርትና ሥልጠና ዘመን ለሥልጠና ግብዓት የሚውሉ የኮንስትራከሽን፣ የፈርንኒቸር ዕቃዎች፣ የማሽን፣ የኤሌከትሮኒክስ፣ የኤሌክትሪካል፣ የአውቶ፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ኮምፕዩተርና የኮምፑዩተር ዕቃዎች እና የመኪና ጎማ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር የሚሆን ጥራት ያለው ፐለይ ውድ ጣውላ አምራች ድርጅት ነው፡፡ ስለሆነም ፋብሪካው ለዚህ ምርት ግብዓት የሚሆን 120 ቶን ግሉ ፓውደር/ Urea formaldehyde powder resin glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለ2018 ዓ/ም መገልገያ የሚሆኑ ለመግዛት ይፈልጋል።
የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም ብረታ ብረቶች፣ ለማገዶ የሚሆን እንጨት፣ የበረንዳ ቋሚ ጣውላ፣ ወረቀት፣ ጎማ ባለ ሽቦ እና ጎማ ሽቦ የሌለው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክፍለ ከተማ የደጃ/በላይ ዘለቀ ቁ.1 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም የሚሆኑ የእስቴሽነሪ አቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የስፖርት ትጥቅ /ቱታ ጫማ/ ጫማ የአገር ውስጥ ምርት እና የስፖርት እቃዎች ፣ የኬሚካል ዕቃዎች፣ የቋሚ ዕቃ፣ የቢሮ ወንበር ጠረጴዛ፣ የፋይል ማስቀመጫ ሼልፍ፣ ሎከር የብረት፣ አልጋ፤ የማስታወቂያ መለጠፊያ ቦርድ፣ ላፕቶፕ ፣ ሀርድዲስክ ፣ ኮንፒውተር ፣ ፕሪንተር፣ ፕሮጀክተር ፣ ፎቶካሜራ ፣የኢንተርኔት ሃርድ ዲስክ፣ ስካነር ፣ እስፒከር ፣ ቴሌቨዥን ፣ ዋይርለስ ማይክራፎን ፣ አይስርከርድ ጠንካራ፣ፓወር ሰፕላይ ፣ ጀነሬተር መካከለኛ ፣ ስታፕላይዘር፣ የውሃ ማጣሪያ ለመግዛት የመምህራን ጋውን፤ የጽዳትና ጥበቃ የደንብ ልብስ ግዥና ስፌት ለማሰፋት ይፈልጋል፡፡
በደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በዝርዝር የተገለፁትን ነገሮች በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡