የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውል የሴት ጫማ አምራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል።
የፅሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ህትመት፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የመኪና መለዋወጫና ጎማ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስና የስፖርት ትጥቅ ግዥ - የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የፃግብጅ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
Supply of Suit Clothing, Dresses, Shoes, Shirts and Accessories (NCB/BTWSSSE/GD/11/2019) - Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Enterprise
Purchase of Female Uniform Working Shoes (Bid No. SSNT-T645) - Ethiopian Airlines Group
የደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ የትምህርት፣ የቢሮ፣ የህክምና፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና ጥገና እና የህንፃ ቁሳቁስ ግዥ (11 ሎቶች) - የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
የግራውንድ ሰርቪስ ሠራተኞች ዩኒፎርም ማሠራት (ጨረታ ቁጥር SSNT-T646) - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ
የደንብ ልብስ፣ የፅህፈትና የጽዳት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የመኪና መለዋወጫና ጎማ፣ የመኪና ጥገና፣ የግንባታ መሳሪያዎች፣ የእጽዋት ዘር እና የእንስሳት ሕክምና መሳሪያዎች ግዥ - የምስራቅ ወለጋ ዞን ኤበንቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጽሕፈት፣ የቢሮ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሕትመት እና የካፌ አገልግሎት ግዥ (12 ሎቶች) - የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የአገሪ ቱሉ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
የደንብ ልብስ፣ የትምህርት፣ የህክምና፣ የቢሮ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎች ግዥ (7 ሎቶች) - አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ አንደኛ ደረጃ ልዩ ፍላጎት ት/ቤት
የደንብ ልብስ፣ የፅዳት፣ የቢሮና የትምህርት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃ፣ የሕክምና እና የሕትመት ዕቃዎች ግዥ (10 ሎቶች) - ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
የደንብ ልብስ፣ የፅዳት፣ የቢሮና የትምህርት ዕቃዎች፣ ፕላንትና ማሽነሪ መሳሪያ ግዥ እና የጥገና አገልግሎቶች (11 ሎቶች) - የአንዶዴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
ሕብረት ባንክ ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ አይነት የጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል::
The Ethiopian Red Cross Society, BG Branch, invites sealed bids from eligible suppliers with valid licenses, registrations, and tax clearance for the supply of various materials.
የሶር አምባ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት አመት የደንብ ልብስ፣ የትምህርት እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የህክምና እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ጥገና እና የህንፃ ቁሳቁስ (ሎት 01-08) በግልፅ ጨረታ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ኮተቤ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019ዓ.ም የሚከተሉትን ዕቃዎች በአንደኛ ዙር በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የጎሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት በ 2019 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ስራ ማስፈጸሚያ የሚውሉና ቀጥለው የተዘረዘሩትን እቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የምዕራፍ አጠቃላይ /2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከመደበኛ በጀት እና ከውስጥገቢ በጀት በመንግስት ግዥ መመሪያ መሰረት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የትምህርት መገልገያ እና የቢሮ መሳሪያዎችን የጥገና ስራዎችን በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የተለያዩ አይነት የጥበቃ የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) - ሕብረት ባንክ (ሕባ/017/19)
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 10ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ የመ/ደ/ትቤት ለ2019 ዓ.ም የአንደኛ ዙሬ በግልጽ ጨረታ የትምህርት ዘመን ለሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ማለትም ሎት-1 የትምህርት ዕቃዎች ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 3 የደንብ ልብስ፣ አልጋ ልብስ እና ልብስ ሎት 4 ፈርኒቸር ሎት 5 ፐላንት ማሽነሪ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 የቦሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡