የደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ የትምህርት፣ የቢሮ፣ የህክምና፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና ጥገና እና የህንፃ ቁሳቁስ ግዥ (11 ሎቶች) - የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
የደራርቱ ቱሉ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
የጨረታ ማሰታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡- 001/2019
የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም ፡-
- የደንብ ልብሶች (6211)
- የተለያዩ የህትመት ስራዎች 6213)
- አላቂ የትምሀርት ዕቃዎች (6215)
- ልዩ ልዩ መሣሪያዎች (6219)
- ለማሽነሪ እና ለመሣሪያ እድሳት (6243)
- ቋሚ እቃዎችን (6313)
- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች (6212)
- የተለያዩ የህክምና እቃዎች (6214)
- አላቂ የፅዳት ዕቃዎች (6218)
- የመኪና ጥገና (6241)
- ለህንፃ ቁሣቁስ (6244)
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በዚህ መሰረት ተጫራቾች፡-
- በመንግስት ዕቃ አቅራቢነት ተመዝግበው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቅያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር10 ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረብያ ቦታ በግልጽ በመሙላት በመጨረሻ ቦታ ላይ ስም ፤ ፊርማና ህጋዊ ማህተም በማኖር በታሸገ ኢንቨሎፕ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በማሸግ ይህ ማስታወቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ከ 2፡30-11፡00 ዋጋቸውን በመሙላት በተጠቀሰው የስራ ሰዓት የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ለጨረታ ማስከበርያ ሎት 1) 33300 ሎት 2) 35520 ሎት 3) 41118.80 ሎት 4) 41625 ሎት 5) 14545 ሎት 6) 20400 ሎት 7) 6216 8) 2220 9) 5550 10) 6565.70 11) 8440 ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው ሊዘጋ አንድ ቀን እስኪቀረው ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታውን አሸናፊ ሆነው ከተገኙ በኋላ 10% ባሸነፉበት ዕቃ መጠን መሰረት የውል ማስከበርያ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክር ከጨረታው ውጪ እንደሚሆንና የጨረታውን ማስከበርያ CPO እንደሚወረስባቸው ማወቅ አለባቸው፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ቀን ከቀኑ በ5፡00 ሰዓት በትምህርት ቤቱ የግ/ፋ/ን/ብ/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0114343278/ 0114347654
- ጥቃቅንና አነስተኛ በአገር ውስጥ ምርት ላይ የተሳተፉ ስለመሆኑ በቂ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ካልሆነ ግን እንደማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ገዝተው እና CPO አስይዘው መወዳደር ይኖርባቸዋል፡፡
አድራሻ፡- በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት ከቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ ከአሮጌው አስፓልት 200 ሜትር ገባ ብሎ
የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
The school seeks suppliers for 11 lots: uniforms, printing, educational and office supplies, equipment, medical and cleaning materials, vehicle maintenance, and construction materials. Bidders must be registered government suppliers with renewed licenses, VAT registration, and tax payment evidence. Samples required for some items.
