ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች እና ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Re-invitation: Supply of Different KGS Poly Bags & Twisted Yarn (SSS/TO/PPB01/2026) - EABC Seed Supply Sector
Aluminium Metal Closure 30*35 (5,000,000 ብዛት) ግዥ (004/2019) - ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የባቱ ኮስቲክ ሶዳ ፋብሪካ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የምርት ማሸጊያ ከረጢቶችን፣የፋብሪካ መለዋወጫዎችን፣ :የስቴሽነሪ ዕቃዎችን፣የፋብሪካ እና ተሽከርካሪዎች ነዳጅ፣ቅባትና የተቃጠለ የሞተር ዘይት፣የጥሬ ዕቃ ማጓጓዣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣የቢሮ ፈርኒቸሮችን፣ የተለያዩ የአይቲ ዕቃዎች እና የተለያዩ የላብራቶሪ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Agricultural Business Corporation Seed Supply Sector (SSS) SSS/TO/PPB01/2026 re-invites sealed bids for the supply of 100 kg Poly Bags & Twisted Yarn.
Re-invitation for the Supply of 100 KGS Poly Bags
ጥራትና ደረጃውን የጠበቀ ብዛቱ 400,000 (አራት መቶ ሺህ) የሆነ የብቅል ምርት ማሸጊያ ከረጢት አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን አምራች ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል።
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) is inviting eligible bidders for the supply and delivery of Polyethylene Tube.
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ ለግብርና ኖራ የማዳበሪያ ከረጢት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን አዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን የማሸጊያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጨረታ ሁለት (ሎት 2) ፦ የዕቃ ማሰሪያ ቃጫ (String for Packing) ብዛት 1,500 ኪግ ግዥ፣
ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የህትመት ጥሬ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢስት አፍሪካ እግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለ2019 በጀት ዓመት፡- Harvesting Packing & Bagging Materials
ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር ጉመሮ 80 ግራም እና ውሽውሽ 100 ግራም የሻይ ማሸጊያ ወረቀት ግዥን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ከታች የቀረቡትን የምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ በጥራትና በብቃት አምርቶ ለማቅረብ ልምድ፡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል። ብዛቱ 83,200 ባለ 50 ኪሎ ግራም የአሉሚኒየም ሳልፌት ምርት ማሸጊያ ማዳበሪያ ከረጢት ድርጅቱ በጨረታ ሰነዱ ባስቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ከሀገር ውስጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጥሬ ዕቃነት ለብረት ማቅለጫ ፋብሪካዎች ወይም ለሌላ ግልጋሎት ሊያገለግሉ የሚችሉትን የብረታ ብረት ምርቶችን፥ Painting Cane, Carton, Welding Electrode Tips, Old Griding Disks በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲከ፣ መጠረዣ ሪንግ ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Becho-Woliso Farmers' Co-operative Union invites sealed bid from supplier to supply P.P RAFFIA GRADE/Poly propylene